በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ሕይወትን ለማትረፍ ተሰለፉ" ሕዝባዊ ትዕይንት በዋሺንግተን ዲሲ ተካሄደ


የዶናልድ ትረምፕ ፕሬዚዳንታዊ ሥልጣን አንድ ሣምንት ሆነው።

በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ አዲሱ ፕሬዚዳንት የፈረሟቸው የማስፈፀሚያ ትዕዛዞችና በተወካዮች ምክር ቤቱ እየተደረጉ ያሉ እንቅስቃሴዎች ፅንስን ማቋረጥን አስመልክቶ ላለፉ በርካታ ዓመታት ሲካሄዱ የቆዩ ንግግሮችን እንደገና አስፈትሿል።

ፅንስን ማቋረጥ መብት ነው ብለው የሚያምኑ ቁጥራቸው ግማሽ ሚሊዮን የሚሆን ሰዎች አደባባይ በወጡ ሣምንት የዚያን ተቃዋሚ አቋም የያዙ ሰዎች ወደ ከተማዪቱ አደባባይ ወጥተዋል።

ፅንስን ማቋረጥን የሚቃወሙ አሜሪካዊያን ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ፅንስን ማቋረጥ እአአ በ1973 ዓ.ም. በሕግ ከተፈቀደ ወዲህ ላለፉት 43 ዓመታት በየዓመቱ እየተሠለፉ ይገኛሉ።

ለተጨማሪ የተያያዙትን የድምፅና የቪዲዮ ፋይሎች ይመልከቱ።

"ሕይወትን ለማትረፍ ተሰለፉ" ሕዝባዊ ትዕይንት በዋሺንግተን ዲሲ ተካሄደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:38 0:00
"ሕይወትን ለማትረፍ ተሰለፉ" ሕዝባዊ ትዕይንት በዋሺንግተን ዲሲ
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:41 0:00

XS
SM
MD
LG