በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዋና ሥራ አስፈፃሚው


አብይ አሕመድ (ዶ/ር)
አብይ አሕመድ (ዶ/ር)

አብይ አሕመድ - በኢትዮጵያ የፖለቲካ አውድ ከቅርብ ወራት ወዲህ በብዙ ሲንገዋለልና ሲንከባለል የሰነበተ ስም።

አብይ አሕመድ - በኢትዮጵያ የፖለቲካ አውድ ከቅርብ ወራት ወዲህ በብዙ ሲንገዋለልና ሲንከባለል የሰነበተ ስም።

አብይ አሕመድ - “የመጭው የኢትዮጵያ መንግሥት ካቢኔ አውራ፣ ምናልባትም በአዲስ መልክ አዋቃሪና መሪ ማን ይሆን?” ለሚል ጥያቄ የመልስ ያህል ሲመላለስ፣ ሲነሳና ሲቀለስ የሰነባበተ ስም።

ዶ/ር አብይ አሕመድ ቀጣዩ መሪያቸው (ሊቀመንበራቸው) ይሆኑ ዘንድ ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ ሲመክሩ የሰነበቱት የገዥው ግንባር ልዑካን ዛሬ መወሰናቸውን ማምሻውን አውጀዋል።

ይህ መራሄ መንግሥት ይሆን ዘንድ የታጨ፤ "የኢትዮጵያ መንግሥት ዋና ሥራ አስፈፃሚ፣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ" የሚሆን ሰው ለመሆኑ ማን ነው?

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ዋና ሥራ አስፈፃሚው
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:04 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG