በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ስራ መጀመሩ ተገለጸ


የመሰረተ-ዲንጋዩ በቅርቡ የተጣለው የታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጀመሩንና የቁፋሮና የዝርዝር ዲዛይን ስራዎች እየተከናወኑ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኤለክትሪክ ሃይል ኮርፐረሽን አስታወቀ። ከአርባ በላይ አባላት ያሉት የግብጽ ህዝባዊ ዲፕሎማሲያዊ ቡድን ደግሞ ነገ አዲስ አበባ ይገባል።

ዘጋብያችን እስክንድር ፍሬው የኢትዮጵያ ኤለክትሪክ ሃይል ኮርፐረሽን የጄኔረሽን ግንባታ ስራ አስፈጻሚ ዐብዱል ሐኪም መሐመድንና የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዲና ሙፍቲን አነጋገሮ የላከው ዘገባ ቀጥሎ ይቀርባል።

XS
SM
MD
LG