ዋሺንግተን ዲሲ —
መራሔ ጥበብ ታደሰ ወርቁ .. በኢትዮጵያ የኪነ ጥበብ ባለ ሞያዎችና ጓደኞቹ ቀኑን የተሸለመው ሰው ነው።
በዝግጅቱ የተሳተፉ አራት ከያኒያን የብዙዎችን አድናቆት ስለተጎናጸፈው የጥበብ ሰው ሥራዎችና ማንነት ያወጉናል።
አዎን! ከብዙዎቹ የሞያ አጋሮቹ ዘንድ ታላቅ አክብሮትና ፍቅር ያተረፈ ስብዕና በቅርቡ ዋሽንግተን ዲሲ ላይ ተክብሯል።
አራቱ እንግዶቻችን የታደሰ የቅርብ ወዳጆች ከያኒያኑ ዓለምጸሃይ ወዳጆ፣ ታማኝ በየነ፣ ዓለማየሁ ገብረሕይወት እና ኤልያስ አረጋ ናቸው።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ