በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዘረመል ጥናት ምርምር እና የሕክምናው ዓለም


አሉላ ከበደ፣ ዶ/ር ዘውዱ ተረፈወርቅ
አሉላ ከበደ፣ ዶ/ር ዘውዱ ተረፈወርቅ

የህክምናን ሳይንስ ከመሠረቱ ይለውጣል ተብሎለታል።

“ካሁን ቀደም ፈጽሞ የማይታሰቡ ነገሮችን “ዕውን አድርጓል” ይላሉ የመስኩ ጠበብት።

ለመሆኑ የዘረመል ምርመራ ምንድ ነው? እንዴትስ ይካሄዳል?

ገርበብ ያለውን በር ገፋ እናድርግ!

... በታቀደው መሠረት ሃኪምዎ መኖር እና አለመኖሩን ለማረጋገጥ የጠየቁት የበሽታ ዓይነት ምርመራው ተካሂዶ ውጤቱ ምንም ቢሆን “ራሱን የለወጠ” ዘረመል መኖሩን ወይም አለመኖሩን ማረጋገጥ መቻልዎ የሚያስገኘው ጠቀሜታ የትለሌ ነው።

አንድም የምርመራው ውጤት ነጻ መሆንዎን ካረጋገጠ? ከማያውቁት፣ ነገር ግ ን ሥጋት ላይ ከጣለዎ ፈተና ዕፎይታ ይጎናጸፋሉ።

በዘር ሃረግ የሚተላለፍ በሽታ መኖሩን ወይም ወደፊት የመኖር ዕድሉን በሚያረጋግጥበት ወቅት እንኳን፤ መልካም ካልሆነው ዜና ጋር በአንጻሩ ፈጥነው ሊወሰዱ የሚችሉ አማራጮችን ጨምሮ በማወቅ የሚደ'ረሱ ቁልፍ የሆኑ ውሳኔዎችን ለማድረግ ያግዛል።

አስደማሚው የዘረመል ጥናት እና ምርምር በሕክምናው ሳይንስ ዓለም ያለውን ፋይዳ በተከታታይ ቅንብሮቻችን እንመለከታለን!

ዶ/ር ዘውዱ ተረፈወርቅ በእንግሊዝኛው ምሕጻረ ቃል ኤም አር ሲ-ኢቲ የተባለ በአዲስ አበባ የሚገኝ ከፍተኛ ላቦራቶር መስራች እና ዋና ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም የጥናት እና ምርምር ባለሞያ ናቸው። ለጥያቄዎቻችን ሞያዊ ማብራሪያ ይሰጡናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ክፍል አንድ - የዘረመል ጥናት እና ምርምር እና የሕክምናው ዓለም
please wait

No media source currently available

0:00 0:20:25 0:00
ክፍል ሁለት - የዘረመል ጥናት እና ምርምር እና የሕክምናው ዓለም
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:52 0:00


XS
SM
MD
LG