በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በየመን የሁቲ አማጽያን በወደቀው ድሮን ሳቢያ ሦስት ሰዎች መሞታቸው አስታወቁ

በየመን የሁቲ አማጽያን፣ የሳኡዲ መራሹ ጦር ድሮን አውሮፕላን፣ አየር ላይ እንዳለ ከተመታ በኋላ የመወደቀውን የፎረንሲክ ኤክስፐርት የፍርስራሹን ሲመረምሩ ሰንአ፣ የመን፤ ግንቦት 23/2022
በየመን የሁቲ አማጽያን፣ የሳኡዲ መራሹ ጦር ድሮን አውሮፕላን፣ አየር ላይ እንዳለ ከተመታ በኋላ የመወደቀውን የፎረንሲክ ኤክስፐርት የፍርስራሹን ሲመረምሩ ሰንአ፣ የመን፤ ግንቦት 23/2022

በየመን የሁቲ አማጽያን፣ የሳኡዲ መራሹ ጦር ድሮን አውሮፕላን፣ አየር ላይ እንዳለ ከተመታ በኋላ በመውደቁ፣ በአካባቢው የነበሩ ሦስት ሰዎችን መግደሉን አስታወቁ፡፡ አማጽያኑ ባወጡት መግለጫ፣ ተመቶ የወደቀው አሳሽ የጦር አውሮፕላን ከነሱ ጋር ውጊያ ላይ የሚገኘው የሳኡዲ መራሹ ጥምረት ጦር ንብረት መሆኑን አስታውቀዋል፡፡

የጥምረቱ ቃል አቀባይ አስተያየት ለማግኘት አለመቻሉ የተገለጸ ሲሆን፣ የአማጽያኑ መግለጫም በገለልተኛ ወገን አለመረጋገጡ ተነግሯል፡፡

በየመን የእርስ በርሱ ጦርነት ከተጀመረ እኤአ 2014 በኋላ፣ የሁለት ወራት፣ አገር አቀፍ የተኩስ አቁም ሥምምነት ተግባራዊ መደረጉ ተመልክቷል፡፡

XS
SM
MD
LG