በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቨርጂኒያ ግዛት ሱቅ ውስጥ በተከፈተ ተኩስ ስድስት ሰዎች ሞቱ

በአሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት ውስጥ በሚገኝ ዎል ማርት የገበያ ሥፍራ ትናንት፤ ማክሰኞ በተከፈተ ተኩስ ቢያንስ ስድስት ሰዎች መሞታቸውን የግዛቲቱ ፖሊስ አስታውቋል።

ፖሊስ የማቾቹን ቁጥር ማረጋገጡንና ተኳሹም ከሟቾቹ አንዱ መሆኑን ቸሰፒክ የተባለቸው ከተማ አስተዳደር ዛሬ ማለዳ አስታውቋል።

ተኳሹ እንዴት እንደሞተ ወይም አጠቃላይ በሱቁ ውስጥ ስለተከፈተው ተኩስ በተመልከተ ባለሥልጣናት ዝርዝር መረጃ አልሰጡም።

የዎልማርት ዋና መ/ቤት በበኩሉ “በተከሰተው አሳዛኝ ሁኔታ በጣም ደንግጠናል” ሲል አስታውቋል።

“ጉዳት ለደረሰባቸው፣ ለማህበረሰቡ እና ለሰራተኞቻችን እይጸለይን ነው” ሲል አክሏል።

ከቨርጂኒያው ጥቃት ከጥቂት ቀናት በፊት፣ በኮሎራዶ በአንድ የምሽት ክለብ ውስጥ በተከፈተ ተኩስ 5 ተገድለው 18 ከቆሰለዋል።

XS
SM
MD
LG