በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስና ዩክሬን የጦር ልምድድ ሊያደርጉ ነው


የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ በአርሊንግተን ቨርጂኒያ በሚገኘው ፔንታጎን አቀባበል ሲደረግላቸው
የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ በአርሊንግተን ቨርጂኒያ በሚገኘው ፔንታጎን አቀባበል ሲደረግላቸው

ዩናይትድ ስቴትስና ዩክሬን በምዕራባዊ የዩክሬን ግዛት ውስጥ በሚቀጥለው ሳምንት የጋራ ጦር ልምምድ እንደሚያደርጉ የዩክሬን ኤታማዦር ሹም ትናንት በሰጡት መግለጫ አስታወቁ፡፡

መግለጫው የወጣው ቤላሩስ እና ሩሲያ ያደረጓቸው መጠነ ሰፊ ልምምድ ማድረጋቸውን ተከትሎ በአክባቢው አገሮች ስጋት መፈጠሩ ከተነገረ በኋላ ነው፡፡

የሩሲያና የቤላሩስ የጦር ልምድድ የሚካሄደው በአውሮፓ ህብረት አገሮች ድንበር አቅራቢያ በመሆኑ ዩክሬንና አንዳንድ የኔቶ አባል አገሮች ዘንድ ስጋት መፍጠሩ ተመልክቷል፡፡

ጦር ልምምዱ ላይ ዩናይትድ ስቴትስ ዩክሬንንና ኔቶን ጨምሮ ከ15 አገሮች የተውጣጡ 6ሺ ወታደሮች ይሳተፋሉ ተብሏል፡፡

XS
SM
MD
LG