በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቶጎ ውስጥ ሰባት ህጻናት በቦምብ ፍንዳታ ሞቱ


ሰሜናዊ ቶጎ ውስጥ በደረሰ ፍንዳታ ሰባት ህጻናት መሞታቸው ተዘገበ።

ቅዳሜ ሌሊት ላይ ፍንዳታው እንዴት እንደደረሰ ያልታወቀ ሲሆን የሀገሪቱ የጦር ሠራዊት ማን እንዳደረሰው በመከታተል ላይ ነን ብሏል።

ባለፈው ግንቦት ወር በዚያው አካባቢ ስምንት ወታደሮች መገደላቸው ሲታወስ ጥቃቱን ተከትሎ የቶጎ መንግሥት በሰሜኑ የሀገሪቱ አካባቢ አስቸኳይ ጊዜ አውጇል።

XS
SM
MD
LG