በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኤርትራዊያን ስደተኞች መጣለያ ጣቢያዎች ሊዘጉ ነው


ህፃፅ እና ሽመልባ የተባሉ ሁለት የኤርትራዊያን ስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች ሊዘጉ ነው።

ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል የሚገኙ ህፃፅ እና ሽመልባ የተባሉ ሁለት የኤርትራዊያን ስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎችን ልትዘጋ መሆኑን የስደት እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ አስታወቀ።

በሁለቱ የስደተኞች መጠለያዎች በሕይወትም ሆነ በንብረት ላይ ለደረሰው ጉዳት ተጠያቂው ህወሓት ነው ሲሉ የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ገለፁ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የኤርትራዊያን ስደተኞች መጣለያ ጣቢያዎች ሊዘጉ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:20 0:00


XS
SM
MD
LG