No media source currently available
የእናቶች ጤና በትግራይ
Print
ነፍሰጡሮች በጦርነት ውስጥ የሚያጋጥሟቸው አስቸጋሪ ሁኔታዎች
የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በተጋጋለበት ወቅት የመቀሌው አይደር ሆስፒታል ውስጥ በከፍተኛ የህክምና ክትትል ላይ ሆነው የወለዱ ሁለት እናቶችን ሙሉጌታ አፅብሃ አነጋግሯል።
የሙሉጌታን ዘገባ አካትታ የትግርኛ ዝግጅት ክፍላችን ባልደረባ ሳራ ፍሰሃዬ ያሰናዳችው ዘገባ ቀጥሎ ይቀርባል።