በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ልዩ የኮማንዶ ኃይል አስመረቀ


የትግራይ የክልል ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል
የትግራይ የክልል ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል

የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ልዩ የኮማንዶ ኃይል ትናንት ለሁለተኛ ጊዜ አስመርቋል። በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይ የተናገሩት የክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል “የትግራይ ህዝብ እንዲራብ ፌደራሉ መንግሥት ከአንበጣ ጋር ወግኖ እየሠራ ነው” ሲሉ ከስሰዋል።

ለምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ክስ የግብርና ሚኒስቴር በሰጠው ምላሽ መንጋውን በመከላከል ክልሉን እስከ ዛሬም እያገዘ መሆኑን ተናግሯል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ልዩ የኮማንዶ ኃይል አስመረቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:24 0:00


XS
SM
MD
LG