በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ታይዋን ስለ ቻይና በረራዎች ተጨማሪ መረጃዎችን ይፋ አደረገች

የታይዋን መከላከያ ሚኒስቴር የቻይናን ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች የሚያሳዩ ተጨማሪ መረጃዎችን ለህዝብ ይፋ ማድረግ መጀመሩ ተነገረ፡፡
የታይዋን መከላከያ ሚኒስቴር የቻይናን ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች የሚያሳዩ ተጨማሪ መረጃዎችን ለህዝብ ይፋ ማድረግ መጀመሩ ተነገረ፡፡

የታይዋን መከላከያ ሚኒስቴር የቻይናን ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች የሚያሳዩ ተጨማሪ መረጃዎችን ለህዝብ ይፋ ማድረግ መጀመሩ ተነገረ፡፡

ቻይና በነሐሴ ወር የታይዋንን የአየር ክልል የጣሱ 300 በረራዎች በማካሄድ ከእሰከ ዛሬዎቹ ከፍተኛውን ቁጥር ማስመዝገቧን በታይዋን ለህዝብ ይፋ የተደረጉት መረጃዎች አመልክተዋል፡፡

እኤአ ከ2020 ጀምሮ የታይዋንንና የቻይናን የባህርና የብስ ክልል ጨምሮ ወደ ታይዋን የአየር ክልል ስለገቡ የቻይና አውሮፕላኖችም ያለውን መረጃ የታይዋን ጦር ይፋ ማድረጉ ተመልክቷል፡፡

የታይዋን ጦር ባላፈው ነሀሴ ወር ብቻ በታይዋን የአየር ክልል ውስጥ ገብተው የተገኙ 444 በረራዎችን መመዝገቡን አስታውቋል፡፡ የታይዋንን የአየር ክልል ጥሰት የሚከታተለው ተቋም ይፋ ባደረገው መረጃ ይህ ባለፈው ጥቅምት ከተመዘገበው 196 በረራዎች ከእጥፍ በላይ ሆኖ መገኘቱን አመልክቷል፡፡

የታይዋንን የአየር ክልል በመጣስ እየጨመሩ የመጡ የቻይና በረራዎች ለታይዋን ስጋት መፍጠራቸው ተመልክቷል፡፡

XS
SM
MD
LG