በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ ህብረት በአሚሶም ጉዳይ የሚነጋገሩ ልዑካን ወደሶማሊያ ላከ


የአፍሪካ ህብረት ዋና መሥሪያ ቤት አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ
የአፍሪካ ህብረት ዋና መሥሪያ ቤት አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ

የአፍሪካ ህብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት መልዕክተኞች ዛሬ ሞቃዲሾ ገብተዋል። በግብጽ አምባሳደር የሚመራው የአስራ አምስት የአህጉራዊው ህብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት አባል ሃገሮች አምባሳደሮች ልዑካን ቡድን ከሶማሊያ ባለሥልጣናት ጋር ስለአሚሶም ማለት በሶማሊያ የሚገኘው የአፍሪካ ህብረት ሰላም አስከባሪ ሰራዊት ጉዳይ የሚነጋገር መሆኑን ሞቃዲሾ ያለው የቪኦኤ ዘጋቢ ገልጿል።

XS
SM
MD
LG