በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሞቃዲሾው የአራቱ ሀገሮች የጸጥታ ጉዳዮች ጉባኤ


የሞቃዲሾው የአራቱ ሀገሮች የጸጥታ ጉዳዮች ጉባኤ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:07 0:00

የሞቃዲሾው የአራቱ ሀገሮች የጸጥታ ጉዳዮች ጉባኤ

የጅቡቲ፣ የኢትዮጵያ፣ የኬንያ እና የሶማሊያ መሪዎች ትላንት ረቡዕ በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ ላይ ተገናኝተው በአልሸባብ ታጣቂዎች ላይ እየተካሄደ ስላለው ዘመቻ ተወያይተዋል።

በጸጥታ ጉዳዮች ላይ ያተኮረው ጉባኤ የተካሄደው ሶማሊያ እና አጋሮቿ በእስላማዊው ጽንፈኛ ቡድን ታጣቂዎች ላይ የያዙት ዘመቻ ተጠናክሮ በቀጠለበት ወቅት ነው።

ሶማሊያ ባለፈው ዓመት በቡድኑ ላይ ከፍተኛ ድሎችን ብታስመዘግምበአንጻሩ ቡድኑ በየጊዜው የሚያደርሰው የጥቃት ዘመቻም ያንኑ ያህል ጨምሯል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ዘገባ ያገኛሉ።

XS
SM
MD
LG