በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሶማሌ ክልል አዲስ መንግሥት አቋቋመ


አቶ ሙስጠፌ ሞሃመድ
አቶ ሙስጠፌ ሞሃመድ

በአዲሱ ክልላዊ መንግሥት ተጠባባቂ ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት አቶ ሙስጠፌ ሞሃመድ በርዕሰ መስተዳድርነት፣ እንዲሁም ምክትላቸው አቶ ኢብራሒም ኦስማን ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ቃለ መኃላ ፈጽመዋል።

መስከረም 20 የተካሄደውን ምርጫ ተከትሎ ዛሬ የተቋቋመው የክልል መንግሥት ሁለት የቢሮ ኃላፊዎችን ከምርጫው ራሱን ላገለለው ኦብነግ ሰጥቷል።

ይሁንና የኦብነግ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ለሁለት ከተከፈለው የኦብነግ ቡድን መካከል ከብልጽግና ጋር ተቀራርበው ይሰሩ ለነበሩት ነው ሹመቱ የተሰጠው ብለዋል።

በዕለቱ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድርና የሶማሊላንድ ምክትል ፕሬዚዳንት ተገኝተው መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የሶማሌ ክልል አዲስ መንግሥት አቋቋመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:00 0:00


XS
SM
MD
LG