ድሬዳዋ —
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሶማሌ ክልል በመጪዎቹ 6 ወራት ለአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች ብድር የሚውል 500 ሚሊዮን ብር ብድር ማዘጋጀቱን ክልሉ አስታውቋል።
የክልሉ ምክትል ርዕሰመስተዳድር አቶ ኢብራሂም ኦስማን ፋራህ ለቪኦኤ እንደገለጹት ወለድ የማይከፈልበት ብድርም የሚቀርብ መሆኑንና ክልላቸውም ውጤታማ አንቀሳቃሾችን መርጦ የመሬት አቅርቦት እንደሚያመቻች ተናግረዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።