በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሶማሌ ክልል የክልል ም/ቤት መቀመጫውን ቁጥር አሳደገ


ጂጂጋ
ጂጂጋ

የሶማሌ ክልል የክልል ምክር ቤት መቀመጫውን ቁጥር አሳደገ። የውሳኔው መነሻ ከ2007ቱ ምርጫ በኋላ የተፈጠሩ አዳዲስ ወረዳዎችን ለማካተት ነው ተብሏል።

የሶማሌ ክልል ብልጽግና ፓርቲ በትላንትናው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ የክልሉ ምክር ቤት መቀመጫ በ25 እንዲጨምር መወሰኑን የክልሉ ኮሚዩኒኬሽን አስታውቋል. የክልሉ ኮሚዩኒኬሽን ምክትል ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ ሂቦ አህመድ ለቪኦኤ በሰጡት ቃል ውሳኔው ከ2007 ምርጫ በኋላ የተፈጠሩ አዳዲስ ወረዳዎችን የሚያካትት ነው ተብሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሶማሌ ክልል የክልል ም/ቤት መቀመጫውን ቁጥር አሳደገ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:25 0:00


XS
SM
MD
LG