በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሶማሌና የአፋር ክልሎች ግጭትና የድንበር ውዝግብ ለመፍታት እየተሠራ ነው


የሶማሌ ክልል ከአጎራባች የአፋር ክልል ጋር ያለበትን ግጭትና የድንበር ውዝግብ በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እየሠራ መሆኑን አስታወቀ።

በአወዛጋቢ ቀበሌዎች ምክንያት በተፈጠሩ ግጭቶች ተፈናቅለው ወደ ሶማሌ ክልል ለገቡ ከ32 ሺ በላይ የሶማሌ ብሔር ተወላጆች ክልሉ አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረገ እንደሆነና በቅርቡ ወደቀያቸው ስለሚመለሱበት ሁኔታም ንግግር መጀመሩን ክልሉ አስታውቋል።

በሌላ በኩል የምርጫ ዝግጅቱ ሂደት በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ መንግሥት አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ሶማሌና የአፋር ክልሎች ግጭትና የድንበር ውዝግብ ለመፍታት እየተሠራ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:50 0:00


XS
SM
MD
LG