በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮምያ የሰዓት እላፊ ገደብ ተጣለ


አቶ ኃይሉ አዱኛ
አቶ ኃይሉ አዱኛ

በመላ ኦሮምያ የእንቅስቃሴ ጊዜ ገደብ መጣሉን የክልሉ መንግሥት አስታውቋል።

ተሽከርካሪዎች መንቀሳቀስ የሚችሉት እስከ ምሽቱ ሁለት ሰዓት ሲሆን ለእግረኞች ደግሞ ሰዓት እላፊው የሚጀምረው ከምሽቱ ሦስት ሰዓት መሆኑን የክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ ለቪኦኤ ገልፀዋል።

በሌላ በኩል ቀድሞ የተመዘገበም ሆነ ያልተመዘገበ የጦር መሳሪያ በእጁ ያለ ሰው እንደ አዲስ ማስመዝገብ እንደሚኖርበትም ቢሮው አስታውቋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኦሮምያ የሰዓት እላፊ ገደብ ተጣለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:17 0:00


XS
SM
MD
LG