በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሞሪቴኒያ ውስጥ ጽንፈኛ እስላማዊ እስረኞች አመለጡ


ሞሪቴኒያ ዋና ከተማ ኖክሾት ከሚገኝ ወህኒ ቤት አራት ጽንፈኛ እስላማዊ እስረኞች ማምለጣቸው ተገለጠ፡፡

ትናንት ዕሁድ ሌሊት እስረኞች ከወህኒ ቤቱ ጠባቂዎች ጋር ተታኩሰው ሁለት የጥበቃ አባላት ሲገድሉ ሁለቱን ማቁሰላቸውን የአገር አስተዳደር ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡

አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ እንደዘገበው ሁለቱ እስረኞች የሞት ቅጣት የተፈረደባቸው እንደነበሩ እና ሁለቱ ደግሞ በሽብርተኛ ቡድን አባልነት ተከሰው ፍርዳቸውን እየጠበቁ የነበሩ ናቸው፡፡

XS
SM
MD
LG