በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ገና በላሊበላ ተከበረ


ላሊበላ
ላሊበላ

ገና ዛሬ ላሊበላ ላይ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት ተከብሯል።

ቁጥሩ የበዛ ምዕመን ከሃገር ውስጥና ከውጭም በተገኘበት ሥነ ሥርዓት ላይ ፕሬዚዳንቷ ባሰሙት ንግግር ኢትዮጵያዊያን ካለፈው አንድ ዓመት ጦርነት ትምህርት እንዲቀስሙና ወደፊትም ግጭቶችን ለማስወገድ እንዲተጉ ጥሪ አሰምተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

ገና በላሊበላ ተከበረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:32 0:00


XS
SM
MD
LG