በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኬንያ ከታንዛኒያና ሶማሊያ ጋር ያላትን ድንበር ዘጋች


ኬንያ ከታንዛኒያና ሶማሊያ ጋር ያላትን ድንበር በኮቪድ - 19 ምክንያት መዝጋቷን አስታወቀች። የኬንያ መንግሥት በአካባቢዉ እየተንሰራፋ የመጣዉን የኮቪድ - 19 ወረርሺኝን ለመቆጣጠር ከሶማሊያ እንዲሁም ከታንዛኒያ ጋር ያላትን ድንበር ዝግ መሆኑን አስታወቀ። የኬንያዉ ፕረዝደንት ኡሁሩ ኬንያታ ድንበሮቹ ከባለፈዉ ቅዳሜ ጀምረዉ መዘጋታቸዉን ገልጸው፣ ታውጆ በሥራ ላይ ያለው ሰዓት ዕላፊም በሦስት ሳምንታት መራዘሙን ይፋ አድርገዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኬንያ ከታንዛኒያና ሶማሊያ ጋር ያላትን ድንበር ዘጋች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:02 0:00


XS
SM
MD
LG