በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በህወሓት ቁጥጥር ሥር የነበሩ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በሰቆጣ


በህወሓት ቁጥጥር ሥር ነበሩ የተባሉ ከአንድ ሽህ አንድ መቶ በላይ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ወደ አማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን መግባታቸውን የዞኑ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ አስታውቋል፡፡

በሚቀጥሉት ቀናት ወደ ዞኑ የሚገቡት የሠራዊት አባላት ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል መምሪያው ገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በህወሓት ቁጥጥር ሥር የነበሩ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በሰቆጣ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:30 0:00


XS
SM
MD
LG