No media source currently available
ኢትዮጵያዊያን መሆናቸውን የተገመቱ ስምንት ፍልሰተኞች ዛሬ ጠዋት በጂቡቲ ባህር ላይ ህይወታቸው ማለፉን የዓለምቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት /አይኦኤም/ አስታወቀ። የሞቱት ፍልሰተኞች በህገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች ከየመን ወደ ጂቡቲ ሲመለሱ የነበሩ መሆናቸው ድርጅቱ ገልጿል።