በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሜሪላንድና ቨርጂኒያ ኢትዮጵያውን የንግድ ድርጅቶች የደረሰው ጉዳት ምንድነው?

ጉዳት ከደረሰባቸው በሜሪላንድ የሚገኘው የወሰንየለሽ ገበያ (ሙሉ ለሙሉ በሩ የተሰበረው) እና ጉዳት ብቻ የደረሰበት በቨርጂኒያ ሳውዝ ቫንዶርንና ፒኬት ላይ የሚገኘው የናዝሬት ገበያ
ጉዳት ከደረሰባቸው በሜሪላንድ የሚገኘው የወሰንየለሽ ገበያ (ሙሉ ለሙሉ በሩ የተሰበረው) እና ጉዳት ብቻ የደረሰበት በቨርጂኒያ ሳውዝ ቫንዶርንና ፒኬት ላይ የሚገኘው የናዝሬት ገበያ

ባለፈው ሳምንት ውስጥ በሜሪላንድ ሲልቨር ስፕሪንግ እና ቨርጂኒያ ውስጥ በሚገኙ የኢትዮጵያውያን የገበያ መደብሮችና ምግብ ቤቶች ላይ ማንንታቸው ባልታወቁ ሰዎች ጥቃት የተፈጸመ መሆኑን ባለቤቶቹ ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል፡፡ ጥቃቱን አንዳንዶቹ የተለመደ ተራ ዝርፊያ ነው ቢሉም አንዶቹ ደግሞ ከዝርፊያም የዘለለ ዓላማ ሊኖረው ይችላል ብለዋል፡፡ በተለይ በቨርጂኒያ ውስጥ ያነጋገርናቸው የንግድ ድርጅት ባለቤቶች፣ በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት ውስጥ በትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን፣ ግብጻውያን፣ ሱዳንና በሌሎችም የማህበረሰብ አባላት ድርጅቶች ላይ የተፈጸመ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በሜሪላንድና ቨርጂኒያ ኢትዮጵያውን የንግድ ድርጅቶች የደረሰው ጉዳት ምንድነው?
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:56 0:00

XS
SM
MD
LG