በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ሁኔታ ዛሬ - አጠቃላይ ዘገባ


ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ
ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ

የኢትዮጵያ መንግሥት ትግራይ ውስጥ ተኩስ ለማቆም መወሰኑን አስታውቋል። ይህ የሆነው የትግራይ ገዢ ፓርቲ የነበረው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይና የክልሉ ሃይሎች መቐለ በገቡበት ወቅትና የከተማይቱ ነዋሪዎች ደስታቸውን ይገልጹ በነበረበት ወቅት ነው ስትል የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢ ሜገን ዱዘር ባጠናቀረችው ዘገባ ጠቁለማለች።

በሌላ በኩል ደግሞ “እያንዳንዱ የክልሉ ግዛት ከጠላት ነጻ እስከሚሆንበት ጊዜ ድረስ ኃይሎቻችን በደቡብና በምስራቅ የጠላት ሃይሉን ማሳደዱ ይቀጥላሉ” ሲሉ የህወሓት ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ መናገራቸውን ዘገባው ጠቅሷል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የትግራይ ሁኔታ ዛሬ - አጠቃላይ ዘገባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:07 0:00


XS
SM
MD
LG