አዲስ አበባ —
ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር የተለቀቁት 33 ሰዎች ፍቺ የተከናወነው በኢትዮጵያ ሕግ መሰረት እንደሆነ የኢትዮጵያ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይፋ አደረገ።
የዐቃቤ ሕግ የክስ ይቋረጥልኝ ጥያቄ የ አሁኑ የሃገሪቱ ሕግ ምንም ዓይነት ገደብ እንደማይጥልም አንድ የሕግ ባለሞያ ተናገሩ። ክሱ እንዲቋረጥ ጥያቄ ያቀረቡት የሃገሪቱ የፍትሕ ሚኒስትር መሆናቸውን የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ መግለጫ ይናገራል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።