በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ


አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካከል በአለው ድንበር የነበረው ውጥረት በአሁኑ ወቅት የረገበ ቢሆንም የሱዳን ኃይሎች ድንበር ተሻግረው መሬት መያዛቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ይሄንን ወረራ የሚያቀነቅኑ የሱዳን የፖለቲካና ወታደራዊ ሊህቃን ቢኖሩም የአካባቢውንና የኢትዮጵያን መረጋጋት የማይሹ ሦስተኛ ወገኖች እንደሚገፉት ተጠቁሟል።

ኢትዮጵያ አሁንም ችግሩ በሰላም እንዲፈታ እንደምትፈልግ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:47 0:00


XS
SM
MD
LG