በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ እና የሱዳን ድንበር ጉዳይ


ከአንድ መቶ ዓመታት በላይ ያለምንም መፍትሄ የዘለቀው ኢትዮጵያ ሱዳን ድምበር ይገባኛል ጥያቄ በተለያዩ ጊዜያት ለሚከሰቱ ደም አፋሳሽ ግጭቶች ምክንያት መሆኑን አንድ የወሎ ዩኒቨርሲቲ መምህር ገለጹ፡፡

መንግሥት በይገባኛል ጥያቄው አሸናፊ ሆኖ እንዲወጣ የታሪክና የሰነድ ማስረጃዎች፤የምሁራን ግብአቶችንም መጠቀም ይገባዋል ነው ያሉት።

በወሎ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ምሁር የሆኑት ዶ/ር አለማየሁ እርቅ ይሁን የሦስተኛ ድግሪያቸውን የማሟያ ጽሁፍ

"የጠረፍ ጉዳይና የድምበር ይገባኛል በኢትዮጵያና ሱዳን መካከል" በሚል ርዕስ ነው የሰሩት፡፡

በቅርቡ በሁለቱ አገራት የተስተዋለውን የድምበር ግጭት አስመልክቶ የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ አስተያየታቸውን ጠይቋቸዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኢትዮጵያ እና የሱዳን ድንበር ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:48 0:00


XS
SM
MD
LG