Print
አሁን በሥራ ላይ ያለው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ እንዲነሳ የሚኒስትሮች ምክር ቤት መወሰኑ ተሰምቷል። ውሳኔው እንዲፀድቅም ለሕግ አውጭው አካል ለወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ መወሰኑ ታወቀ። የሕግ ባለሞያ አስተያየት አካተን ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available