በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮቪድ ያስከተለው የሕገ መንግሥት ትርጉም ሂደት


የሕገ መንግሥት አጣሪ ጉባዔ አባላት በስብሰባ ላይ
የሕገ መንግሥት አጣሪ ጉባዔ አባላት በስብሰባ ላይ

ኢትዮጵያ አሁን በሥልጣን ላይ ያለው መንግሥት ከመስከረም በኋላ የሚኖውን ዕጣ ፋንታ የሚወስን የሕገ መንግሥት ትርጉም ሂደት ጀምራለች።

በሃገር ውስጥም ሆነ በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ግባዓት ሊሆኑ የሚችሉ አስተያየቶች እንዲያቀርቡ፣ ሕዝቡም በተለይ ክፍት የሚሆነውን ሂደት እንዲከታተል ጉባዔው ጥሪ አቅርቧል።

የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው የሕግ ባለሙያዎችም የሂደቱ አሳታፊነት በጣም አስፈላጊ መሆኑን ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኮቪድ ያስከተለው የሕገ መንግሥት ትርጉም ሂደት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:15 0:00


XS
SM
MD
LG