በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመተከሉ ጥቃት በመልኩም በስፋቱም የተለየ ነው ተባለ


በቤኒሻንጉል ክልል መተከል ውስጥ በዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ጭፍጨፋ መንግሥት ችግሩን ከመሠረቱ ለመፍታት አስፈላጊውን የተቀናጀ ኃይል እንዲሠማራ ማድረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ትናንት ባወጣው መግለጫ ጥቃቱ በመልኩም በስፋቱም ከዚህ በፊት ከነበረው ጥቃት የተለየ መሆኑን መንግሥት በአካባቢው የተቀናጀ እና የተጠናከረ የህግ ማስከበር ሥራ መስራት አለበት ብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የመተከሉ ጥቃት በመልኩም በስፋቱም የተለየ ነው ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:02 0:00


XS
SM
MD
LG