በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ያለፈው ዓመት አለመረጋጋት የኢትዮጵያን የማዕድን ልማት አስተጓጉላል


የማዕድን ሚኒስቴር
የማዕድን ሚኒስቴር

ኢትዮጵያ ውስጥ ግጭቶችና አለመረጋጋት በማዕድን ልማት ላይ ተፅዕኖ ማሳደሩን የማዕድን ሚኒስቴር አስታውቋል።

በተለይ በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት እብነበረድ ሳይመረት መቅረቱን የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ገልፆ ሃገሪቱ ከወጭ ንግድ ማግኘት ይገባት የነበረው ከ300 ሚሊየን ዶላር በላይ መቅረቱን አመልክቷል።

እንቅፋት የሆኑትን ችግሮች ለመፍታት የማዕድን ሚኒስቴር ከፀጥታው ዘርፍና ከሌሎችም አካላት ጋር ስምምነት ማድረጉንና ወደ ሥራም መግባታቸውን የማዕድንና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴ’ኤታ አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

ያለፈው ዓመት አለመረጋጋት የኢትዮጵያን የማዕድን ልማት አስተጓጉላል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:18 0:00


XS
SM
MD
LG