በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመከላከያ ሰራዊትና አማራ ልዩ ኃይል በተቆጣጠሯቸው የራያ አላማጣ አካባቢዎች የነዋሪዎች አስተያየት


የኢትዮጵያ ካርታ
የኢትዮጵያ ካርታ

የመከላከያ ሰራዊትና አማራ ልዩ ኃይል በተቆጣጠሯቸው የራያ አላማጣ አካባቢዎች አንጻራዊ ሰላም መስፈኑን አካባቢውን የማየት እድል ያጋጠማቸው ግለሰቦች ገለጹ፡፡

መከላከያ ሰራዊት ሰብአዊ ጉዳት እንዳይደርስ ላደረገው ጥንቃቄ ምስጋናቸውን ገልጸዋል አስተያየት ሰጭዎች፡፡

የፌዴራሉ መከላከያ ሰራዊት ከአማራ ልዩ ኃይል ጋር በመሆን በወሰደው ወታደራዊ ጥቃት ከተቆጣጠሯቸው ቦታዎች ዋጃ፣ ጥሙጋ፣ አለማጣና በአላማጣ ዙሪያ ያሉ አካባቢዎች እንደሚገኙበት የሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን በዘገባቸው አስታውቀዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡

የመከላከያ ሰራዊትና አማራ ልዩ ኃይል በተቆጣጠሯቸው የራያ አላማጣ አካባቢዎች የነዋሪዎች አስተያየት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:57 0:00


XS
SM
MD
LG