ኢትዮጵያን ለሦስት ቀናት የጎበኙት የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ ከስደተኞችና ከተፈናቃዮች ጋር ተገናኝተው መነጋገራቸውን ከድርጅቱ የተገኘው መረጃ አመልክቷል።
ግጭቶችና የአየር ንብረት ለውጥ ለፈጠሯቸው ችግሮች ዘላቂ መፍትኄ ለማስገኘት፣ ለመልሶ ግንባታና ለማገገም የሚደረጉ ጥረቶችን መደገፍ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ጉዳዮች መሆናቸውን ኮሚሽነሩ አፅንዖት ሰጥተው ተናግረዋል።
ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይመልከቱ፡፡