በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ታላቁ ኅዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ምዕራፍ የውሃ ሙሊት መጠናቀቁ ተገለፀ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የውኃ፣ የመስኖና የኤሌክትሪክ ኃይል ሚኒስትር ዶ/ር ስለሺ በቀለ፣የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጉዱ አንዳንጋቸው
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የውኃ፣ የመስኖና የኤሌክትሪክ ኃይል ሚኒስትር ዶ/ር ስለሺ በቀለ፣የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጉዱ አንዳንጋቸው

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ታላቁ ኅዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ምዕራፍ የውሃ ሙሊት መጠናቀቁን ይፋ አደረጉ።

በመጭዎቹ ጥቂት ዓመታትም ግድቡ ሙሉ በሙሉ ሥራ እንደሚጀምር ተናገሩ።

በአፍሪካ ኅብረት ሊቀ መንበር ሰብሳቢነት ትናንት የተካሄደው የሦስቱ ሃገሮች መሪዎች ስብሰባ ውጤታማ እንደነበር የውሃ ሚኒስትሩ ገለፁ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኢትዮጵያ ታላቁ ኅዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ምዕራፍ የውሃ ሙሊት መጠናቀቁ ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:00 0:00

XS
SM
MD
LG