አዲስ አበባ —
በአዲስ አበባ ከተማ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ እስካሁን የስምንት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ በረዶ ቀላቅሎ የጣለው ዝናብ በከተማዋ የተለያዩ ቦታዎች በሰው ሕይወት እና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገልጿል።
በአዲስ አበባ በረዶ ቀላቅሎ በጣለው ከባድ ዝናብ ህይወት አለፈ
1/5
በአዲስ አበባ በረዶ የቀላቀለ ከባድ ዝናብ በሰው በሕይወት እና ንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን ተከትሎ የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና አደጋ ጉዳቱ የደረሰባቸውን ወደህክምና በማድረስ አገልግሎት እየሰጠ
ነሃሴ 11 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በረዶን ቀላቅሎ የዘነበው ዝናብ በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች በሰው ህይወት እና ንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮምሽን ገልጿል።
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ መካኒሳ የመካነ ኢየሱስ ሴሚናር ግቢ ነዋሪዎች በጎርፍ አደጋው የስምንት ሰዎች ህይወት አልፏል ሲል ኮምሽኑ ገልጿል።
2/5

3/5
ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ መካኒሳ የመካነ ኢየሱስ ሴሚናር ግቢ
ነሃሴ 11 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በረዶን ቀላቅሎ የዘነበው ዝናብ በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች በሰው ህይወት እና ንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮምሽን ገልጿል።
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ መካኒሳ የመካነ ኢየሱስ ሴሚናር ግቢ ነዋሪዎች በጎርፍ አደጋው የስምንት ሰዎች ህይወት አልፏል ሲል ኮምሽኑ ገልጿል።
Previous slide
Next slide
ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ መካኒሳ፤ የመካነ እየሱስ ሴሚናር ግቢ ነዋሪዎች መካከል የስምንት ሰዎች ህይወት ማለፉንም ኮሚሽኑ አስታውቋል።
የመካነ እየሱስ ቤተ-ክርስቲያን ፕሬዚዳንት ቄስ ዮናስ ይገዙ በዐስራ ስምንት አባወራ ላይ አደጋው መድረሱን ገልፀዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡