በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቡራዩ ላይ ሁለት ሰው ተገደለ


ቡራዩ ላይ ሁለት ሰው ተገደለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:03 0:00

ቡራዩ ላይ ሁለት ሰው ተገደለ

ለጥምቀት በዓል የወጡ ምዕመናን የማኅደረ መለኮት ወይብላ ቅድስት ማርያምና የሚካኤል ታቦታትን አጅበው ይጓዙ በነበረ ወቅት ከባንዲራ ጋር በተያያዘ ከፖሊስ ጋር በተፈጠረ ግጭት ሁለት ሰዎች መገደላቸውን ሥፍራው ላይ የነበሩ “የዓይን ዕማኝ ነን” ያሉ ሰዎች ተናግረዋል።

ችግሩ የተፈጠረው በቡራዩ አስተዳደር ሥር በሚገኘው አንፎ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው።

የሁለቱን ሰዎች መገደል ያረጋገጠው የኢትዮጵያ መንግሥት ስለደረሰው ጉዳት “ጥልቅ ኀዘን” ገልጿል።

የተፈጠረውን ሁኔታ እንደሚያጣራና በአድራጎቱ ተጠያቂ የሆኑትን ሕግ ፊት እንደሚያቀርብም አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG