አጋሩ
የኢትዮጵያ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀደም ሲል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ2012 ሃገርቀፍ ምርጫ መርኃ ግብር ላይ ያሳለፈውን ውሳኔ አፀደቀው። የቦርዱ ሰብሳቢ የውሳኔውን ምክንያቶች አብራርተዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available