በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የታሰሩ ሰዎች ጉዳይ


ፎቶ ፋይል፦ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ
ፎቶ ፋይል፦ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

የቤተሰብ አባሎቻችን ካለምንም ጥያቄ ከአንድ ወር በላይ በፖሊስ ጣቢያ ታስረው ይገኛሉ ሲሉ በኦሮምያ ክልል የተለያዩ ዞኖች የሚገኙ አንዳንድ አቤቱታ አቅራቢዎች ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል። በተለይም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከወጣ በኋላ በርካታ ሰዎች እየታሰሩ ነው ሲሉ የአካባቢዎቹ ነዋሪዎች እና ቤተሰቦች አስረድተዋል።
የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት በበኩሉ ሰዎች ወንጀል ከፈፀሙ ሊታሰሩ ይችላሉ፤ በፖለቲካ አመለካከታቸው የታሰሩ ግን የሉም ብሏል። በዚሁ ርዕስ ጉዳይ ላይ ከኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀመንበር ለተነሳ ጥያቄ ምላሽ የሰጡት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወንጀል የሥራ ሰው ይጠይቃል ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የታሰሩ ሰዎች ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:20 0:00


XS
SM
MD
LG