በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምርጫ ቦርድ ማሳሰቢያ


የምርጫ ክልል ጽሕፈት ቤቶችን በተሰጠው የጊዜ ገደብ ያላዘጋጁ የክልል መስተዳደሮች ወይም ክልሎች በሚቀጥሉት ሦስት ቀናት ውስጥ እንዲያዘጋጁ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ።

የእጩዎች ምዝገባ በተያዘለት መርሃ ግብር መሰረት ጽ/ቤቶችን ባሟሉ ክልልሎች እንደሚካሄድም ቦርዱ አስታወቀ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የምርጫ ቦርድ ማሳሰቢያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:21 0:00


XS
SM
MD
LG