በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምርጫ ቦርድ ማሳሰቢያ


የምርጫ ቦርድ ማሳሰቢያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:21 0:00

የምርጫ ክልል ጽሕፈት ቤቶችን በተሰጠው የጊዜ ገደብ ያላዘጋጁ የክልል መስተዳደሮች ወይም ክልሎች በሚቀጥሉት ሦስት ቀናት ውስጥ እንዲያዘጋጁ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ።  የእጩዎች ምዝገባ በተያዘለት መርሃ ግብር መሰረት ጽ/ቤቶችን ባሟሉ ክልልሎች እንደሚካሄድም ቦርዱ አስታወቀ።

XS
SM
MD
LG