በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዶ/ር ቀነዓ ያደታ በወቅታዊ ጉዳይ


የኢትዮጵያ የመከላከያ ሚኒስትር ዶ/ር ቀነዓ ያደታ
የኢትዮጵያ የመከላከያ ሚኒስትር ዶ/ር ቀነዓ ያደታ

የኢትዮጵያ ጦር የማንንም የውጭ ኃይል ድጋፍ ሳይፈልግ የህወሓትን የጥፋት ቡድን የመደምሰስ ቁመና አለው ሲሉ የመከላከያ ሚኒሰትር ዶ/ር ቀነዓ ያደታ ተናግረዋል።

ሚኒስትሩ ይሄንን ያሉት የኤርትራ ጦር ከኢትዮጵያ የመከላከያ ኃይል ጋር ወግኗል በሚል ከህወሓት የተሰነዘረውን ውንጀላ ባጣጣሉበት አስተያየት ነው።

የኢትዮጵያ ህዝብ ለሠራዊቱ እያሳየ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥልና የትግራይ ልዩ ኃይልም አጥፊ ቡድኑን አሳልፎ በመስጠት ህዝብና ሀገርን እንዲታደግም ሚኒስትሩ ጥሪ አቅርበዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡

ዶ/ር ቀነዓ ያደታ በወቅታዊ ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:16 0:00


XS
SM
MD
LG