በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዲስ ባለ 200 ብር ኖት ወደ ኢትዮጵያ የምንዛሪ ገበያ ገባ


አዲሱ ባለ ሁለት መቶ ብር
አዲሱ ባለ ሁለት መቶ ብር

አዲስ ባለ ሁለት መቶ ብር ኖት ወደ ኢትዮጵያ የምንዛሪ ገበያ ገብቷል።

የአሥር፣ የሃምሳና የመቶ ብር ኖቶችን በአዲስ መተካት ያስፈለገውም ግሽበትን ለመቆጣጠርና ዕድገትን ለማፋጠን እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተጠናከረ የደኅንነት መጠበቅያ ዘዴዎች እንደታከሉባቸው የገለጿቸውን ለውጦች ይፋ ሲያደርጉ አስታውቀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

አዲስ ባለ 200 ብር ኖት ወደ ኢትዮጵያ የምንዛሪ ገበያ ገባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:50 0:00


XS
SM
MD
LG