በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምሥራቅ አጎራባች ክልሎችና የፀጥታ ባለሥልጣኖች ውይይት - በድሬዳዋ

የምሥራቅ አጎራባች ክልሎችና የፀጥታ ባለሥልጣኖች ውይይት - በድሬዳዋ
የምሥራቅ አጎራባች ክልሎችና የፀጥታ ባለሥልጣኖች ውይይት - በድሬዳዋ

በምሥራቅ ኢትዮጵያ ህገወጥ የገንዘብ እንቅስቃሴንና ህገወጥ ንግድን በመከላከል ከሀገር ውጭ እና በሀገር ውስጥ ያላግባብ የተሠራጨ ህገወጥ ገንዘብ ወደህጋዊ መሥመር እንዲገባ ወይም ከገበያ ውጭ እንዲሆን በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የምሥራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች እና የፀጥታ ባለሥልጣኖች ተናግረዋል።

የሶማሌና የሀረሪ ክልሎች እንዲሁም የምሥራቅ ኦሮሚያና የድሬ ዳዋ አስተዳደር ባለሥልጣናት ከብሔራዊ ባንክ፣ ከመከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝና ከፌደራል ፖሊስ አዛዦች ጋር ተወያይተዋል።

በሌላ በኩል ፀጥታ አስከባሪዎች “የግለሰቦችን ገንዘብ ያላግባብ እየወሰዱ ነው” የሚለውን ስሞታ ውድቅ አድርገዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የምሥራቅ አጎራባች ክልሎችና የፀጥታ ባለሥልጣኖች ውይይት - በድሬዳዋ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:36 0:00

XS
SM
MD
LG