በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአርቲስት የሃጫሉ ግድያን ተከትሎ ሲካሄድ የነበረው ምርመራ ተጠናቀ


የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በተፈጸሙ ወንጀሎች ዙሪያ ሲካሄድ የነበረው ምርመራ መጠናቀቁን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ።

በ5ሺህ 728 ሰዎች ላይ ማንነትን መሰረት ያደረገ የእርስ በእርስ ግጭት በመቀስቀስ ወንጀል ክስ መመስረቱንም ነው ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ያስታወቀው።

የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እና ኦሮምያ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ጉዳዩን አስመልክተው በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የአርቲስት የሃጫሉ ግድያን ተከትሎ ሲካሄድ የነበረው ምርመራ ተጠናቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:35 0:00


XS
SM
MD
LG