በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእነ አቶ ጀዋር መሐመድ የፍርድ ቤት ውሎ


ፎቶ ፋይል፦ አቶ ጀዋር መሐመድ እና አቶ በቀለ ገርባ
ፎቶ ፋይል፦ አቶ ጀዋር መሐመድ እና አቶ በቀለ ገርባ

በነ አቶ ጀዋር መሐመድ የክስ መዝገብ ዛሬ የተከሳሾችን የእምነት ክህደት ቃል ለመስማት ቀጥሮ የነበረው የልደታው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ችሎት ተቋረጠ።

ችሎቱ የተቋረጠው የእስረኞቹ ቤተሰቦች እና የችሎቱ ታዳሚዎች ቢጫ ልብስ ለብሰዋል በማለት ወደ ችሎት እንዳይገቡ መከልከላቸውን ጠቅሰው ተከሳሾች አቤቶታ ማቅረባቸውን ተከትሎ ነው።

ፍርድ ቤቱ የተፈጠሩት ችግሮች ታርመው ለጥር 27 ችሎቱ እንዲታይ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

ለዝርዝሩ ሙሉ ዘገባውን ከዚህ ያድምጡ።

የእነ አቶ ጀዋር መሐመድ የፍርድ ቤት ውሎ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:30 0:00


XS
SM
MD
LG