በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፖሊስ በአቶ በቀለ ገርባ ላይ የጀመረውን የምርመራ መዝገብ አደራጅቶ መጨረሱን አስታወቀ


 አቶ በቀለ ገርባ
አቶ በቀለ ገርባ

ፖሊስ በአቶ በቀለ ገርባ ላይ የጀመረውን የምርመራ መዝገብ አደራጅቶ መጨረሱን ለፍርድ ቤት ገልጾ ተለዋጭ ትዕዛዝ ጠየቋል።

የአቶ በቀለ ገርባ ጠበቆች የፖሊስን ጥያቄ ተቃውመው ደንበኛቸው በዋስ እንዲፈቱ ጠይቋል። ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ቆርጧል።

ፖሊስ በአለፉት ሥምንት ቀናት በአቶ በቀለ ገርባ ሰነድ ላይ አጣርቻለሁ ያለውን ሥራ ለፍርድ ቤቱ በዝርዝር አቅርቧል። በዚህም መሰረት ከትራንስፖርት ሚኒስቴር አርባ አምስት ገፅ ያለው ሰነድ እንደተላከለት በመግለፅ በዚህ ሰነድ ውስጥ እንደተመለከተው 7.4 ሚሊዮን ብር የሚገመት ብር ዋጋ ያላቸው የመንግሥት ተሽከርካሪዎች ወድመዋል፤ 28 ሚሊዮን ብር የሚገመቱ የግል ተሽከርካሪዎችም ወድመዋል ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ፖሊስ በአቶ በቀለ ገርባ ላይ የጀመረውን የምርመራ መዝገብ አደራጅቶ መጨረሱን አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:10 0:00


XS
SM
MD
LG