በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሚኒስትሮች ሹመት ለፓርላማ ቀረበ


ፎቶ ፋይል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ
ፎቶ ፋይል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊነት ቦታዎች አዳዲስ ባለሥልጣናትን አጭተዋል።

ሰሞኑን ኃላፊነታቸውን መልቀቃቸው በተነገረ ሦስት ሚኒስትሮች ቦታ የተተኪዎቹዎቹ ሹመት እንዲፀድቅ ለፓርላማው የቀረበ ሲሆን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለብሔራዊ ባንክና ለጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የተለያዩ ኃላፊነቶች ሹመቶችንም ሰጥተዋል።

የሃገሪቱን የገንዘብ ሥርዓት እንደሚቆጣጠር የገለፁት ብሔራዊ ባንክ ከፖለቲካዊ ተፅዕኖ ነፃ መሆን እንዳለበት ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየታቸውን የሰጡ የንግድና የምጣኔኃብት ባለሞያዎች ይገልጻሉ።

የባለሞያዎቹ አስተያየት የተካተተበትን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

የሚኒስትሮች ሹመት ለፓርላማ ቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:20 0:00
XS
SM
MD
LG